速報APP / 圖書與參考資源 / Ethiopia - ድብርት እና ጭንቀት - How to Fight D

Ethiopia - ድብርት እና ጭንቀት - How to Fight D

價格:免費

更新日期:2018-12-21

檔案大小:4.3M

目前版本:1.0

版本需求:Android 4.0.3 以上版本

官方網站:mailto:bunaapps@gmail.com

Email:http://zemuadpharma.com/BunnaApps_PrivacyPolicy/

Ethiopia - ድብርት እና ጭንቀት - How to Fight Depression(圖1)-速報App

የድብርት መድኃኒት (How to Fight Depression)

ይህ የድብርት እና ጭንቀትን ለማስወገድ የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎችን እና ተግባራትን የምንዳስስበት ከመጥፎ ሙድ ለመዉጣት የሚጠቅሙን ሙሉ መረጃ የያዘ አፕ ነዉ፡፡

This Application Indicates The way to Fight Depression and How to Improve Bad Mood Prepared by Ethiopian Amharic Language.

Ethiopia - ድብርት እና ጭንቀት - How to Fight Depression(圖2)-速報App

This Fight Depression Tips are useful and Short Explanation Prepared by attractive Design, anyone can use this Mobile Application that can Read and Talk by Amharic Languages.

በተደጋጋሚ የመንፈስ ጭንቀት ወይም በንቃት እንቅስቃሴዎች ላይ አለመሳተፍ የአእምሮ ጤንነት መታወክን በማስከተል በዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላል ፤

ይህንን ጉዳት ባደጉት ሀገራት ድብርትን እንደ ትልቅ በሽታ የሚቆጥሩ ሲሆን በሀገራችን ኢትዮጵያ ያልታወቀበት ጎጂ በሽታ ሁኖ እንደቀጠለ ይገኛል፡፡

Ethiopia - ድብርት እና ጭንቀት - How to Fight Depression(圖3)-速報App

ይህ የድብርት እና የጭንቀት ስሜት ወጣቱን ህብረተሰብ የተቆጣጠረ ችግር ሲሆን በሱስ እና ጎጂ ተግባራት እንዲጠመዱ በማድረግ አምራቹን ሀይል በዚህ ችግር በማጣታችን የሀገራችን ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ተዕጽኖ በማሳደር ላይ ይገኛል፡፡

ድብርት ከትልልቅ በሽታዎች ባልተናነሰ ሕይወታችንን ሊያመሰቃቅል የሚችል ያልታወቀበት ከባድ በሽታ ነዉ፡፡

የጤና ባለሞያዎች እንደሚሉ የድብርት እና የጭንቀት ስሜትን በፍጥነት እና በቀላሉ ለመቋቋም የማይቻል ነገር አይደለም፡፡

Ethiopia - ድብርት እና ጭንቀት - How to Fight Depression(圖4)-速報App

የድብርት እና የጭንቀት ስሜትን ሙሉ በሙሉ ተላቀዉ የተሻለ አስደሳች ስሜት ለመገንባት የሚያስችሉ ዋና ዋና ነጥቦችን በዚህ የሞባይል መተግበሪያ አካተናል፡፡

በነጻ Download በማድረግ ከመጥፎ ስሜት በመዉጣት ንቁ እና ስኬታማ እንዲሆኑ ይጠቀሙበት፡፡

Improve Your Mood - For Ethiopian Peoples, Ethiopian Modern Life tips, Overcome Depression Medical Tips, for Ethiopian Diaspora Community, Ethiopian Love, Ethiopian culture and Economy, Happy Life for Ethiopian Model and athletes, for Addis Ababa Boys and Girls and for all Ethiopians.

Ethiopia - ድብርት እና ጭንቀት - How to Fight Depression(圖5)-速報App

አፕሊኬሽኖቻችንን ደረጃ በመስጠት እንዲያበረታቱን በፍቅር እንጠይቃለን፡፡

You can share the jokes for your Families and Friends by using different social Network like Whatsapp, Vibar, Facebook, SMS, Telegram, LinkedIn, imo, e-mail and Instagram.

Thanks for downloading Our Apps

Ethiopia - ድብርት እና ጭንቀት - How to Fight Depression(圖6)-速報App

If you Like Rate us on play store.

If you have any Comment Our Door is Open for you With Best Response.

Contact us by bunaapps@gmail.com

Ethiopia - ድብርት እና ጭንቀት - How to Fight Depression(圖7)-速報App

Make Your Number One Choice - Bunna Apps!